በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በእነ ዶ.ር. ደብረጽዮን የሚመራውን ቡድን በመፈንቅለ መንግሥት ከሰሰ


 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በእነ ዶ.ር. ደብረጽዮን የሚመራውን ቡድን በመፈንቅለ መንግሥት ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00

በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በውይይት እንደሚቋጭ በመሪዎቹ መካከል ቃል መገባቱት በክልል ከሚገኙ ሊቃነ ጳጳሳት ከተነገረ ከዐሥር ቀናት በኋላ፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩ በእነ ዶ.ር. ደብረጽዮን የሚመራውን ቡድን “ይፋዊ መፈንቅለ መንግሥት እያካሄደ ነው” ሲል ከሷል። አስተዳደሩ ትላንት ባወጣው መግለጫ፣ በአስተዳደሩ ሥር የሚገኙት የፓርቲው አመራሮች ያለ ቅድመ ኹኔታ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ለውይይት ዝግጁ መኾናቸውን ገልጿል።

XS
SM
MD
LG