በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብራና ላይ ጽሑፍ አዘገጃጀት


የብራና ላይ ጽሑፍ አዘገጃጀት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:03 0:00

በመሀል ዐዲስ አበባ ፒያሳ ላይ የሚገኘው፣ ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ድርጅት፣ ጥንታዊ የብራና ላይ ጽሑፎች እና የኪነ ጥበብ ውጤቶች በድጋሚ እንዲባዙ ያደርጋል፡፡

ተቋሙ፣ በደንበኞች ትዕዛዝ መሠረት፣ በትውፊታዊው መንገድ ጽሑፎቹን ያዘጋጃል፡፡ በዝግጅቱ ሒደት፣ የሞያ ክህሎቱ ያላቸው ጸሐፍት ካህናት እና ወጣቶች ይሳተፉበታል፡፡ ሥራው አድካሚ ቢኾንም፣ መንፈሳዊ ደስታው እንደሚበልጥ ይናገራሉ፡፡

XS
SM
MD
LG