በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ውስጥ ለስደተኞችና ለተፈናቃዮች ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ግራንዲ አስታወቁ


ኢትዮጵያ ውስጥ ለስደተኞችና ለተፈናቃዮች ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ግራንዲ አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:54 0:00

ኢትዮጵያን ለሦስት ቀናት የጎበኙት የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ከስደተኞችና ከተፈናቃዮች ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸውን ከድርጅቱ የተገኘው መረጃ አመልክቷል።

ግጭቶችና የአየር ንብረት ለውጥ ለፈጠሯቸው ችግሮች ዘላቂ መፍትኄ ለማስገኘት፣ ለመልሶ ግንባታና ለማገገም የሚደረጉ ጥረቶችን መደገፍ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች መሆናቸውን ኮሚሽነሩ አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል።

ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡

XS
SM
MD
LG