ኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር መስመር በመባል የሚታወቀውና በቻይና የተገነባው ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚወስደው መደበኛ ባቡር ወደ ሥራ የገባበትን
አምስተኛ ዓመቱን እያከበረ ባለበት ወቅት፣ ቀጠናዊ ትስስርን እና ስኬትን በማሳደግ አድናቆትን አግኝቷል። ዘገባው የአሶስትዬትድ ፕሬስ ነው።
ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡