በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካዊያን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የትራምፕን ንግግር ነቅፈዋል


የሪፐብሊካን ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ እጩ ዶናልድ ትራምፕ
የሪፐብሊካን ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ እጩ ዶናልድ ትራምፕ

በዩናይትድ ስቴትስ እየተካሄደ ባለው ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ሪፐብሊካን ፓርቲውን ወክለው እንዲወዳደሩ የተመረጡ ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ላይ እገዳ እንዲደረግ ባቀረቡት ጥሪና በጦርነት ላይ ከሞተው የዩናይትድ ስቴትስ ወታደር ሙስሊም ቤተሰብ ጋር በቅርቡ በፈጠሩት ጠብ ምክንያት፥ አሜሪካውያን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ቁጣ የተቀላቀለበት ምላሽ እየሰጡ ናቸው።

ዶናልድ ትራምፕ የሚሉት፥ እኔ ሽብርተኛነት ስላሰጋኝ የሰጠሁት አስተያየት እንጂ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮችን ለመተቸት ያቀረብኩት አይደለም ነው።

አንዳንድ ሙስሊም አሜሪካውያን ትራምፕን የሚከሷቸው በምርጫ ዘመቻ ክርክርና በጥላቻ ንግግር መካከል ያለውን የልዩነት መሥመር ተላልፈዋል ሲሉ መሆኑን ይገልጻል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

አሜሪካዊያን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የትራምፕን ንግግር ነቅፈዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:26 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG