በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጡረታ ክፍያ መቋረጥ አቤቱታ በአላማጣ


የጡረታ ክፍያ መቋረጥ አቤቱታ በአላማጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:28 0:00

የጡረታ ክፍያ ሳያገኙ በመቆየታቸው ለብርቱ ችግሮች መዳረጋቸውን በራያ አላማጣና አካባቢዎቹ የሚኖሩ ጡረተኞች አስታወቁ።

በአካባቢዎቹ ከ1 ሺህ 600 የሚበልጡ የጡረታ ክፍያ ባለመብቶች ከሁለት ዓመታት በላይ እንዳልተከፈላቸው እየተናገሩ ነው።

የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ክፍያ ለመፈፀም መረጃ የማጣራትና የማደራጀት ሥራ እያከናወነ መሆኑን ከማመልከት ውጭ ዝርዝር መረጃ አልሰጠም።

የዘገባውን ሙሉ ክፍል ከተያያዘው የድምፅ እና ምስል ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG