No media source currently available
ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ሲሉ የደነገጓቸውንና ለሳምንታት ያህል ተግባራዊ ሲያደርጓቸው የቆዩ በሰዎች እንቅስቃሴዎች ላይ የተጣሉ እገዳዎች ለማላላት የወሰኑ የአፍሪካ ሀገሮች የዓለም የጤና ድርጅትና የአፍሪካ የበሽታዎች ቁጥጥርና መከላከያዎች እንዲሁም የዓለም የኢኮኖሚ መድረክ መመሪያዎችን አውጥተዋል።