Print
አፍሪካ ለዶሃ እየተዘጋጀች ነው
የመላ አፍሪካ የተፈጥሮ አካባቢ ፍትሕ ጥምረት ወይም በምኅፃር ፓጃ የሚባለው የሲቪል ማኅበራት ስብሰባ ካታር ውስጥ የሚካሄደው ቀጣይ የመሪዎች ስብሰባ የአፍሪካ ጥቅም የሚጠበቅበት እንዲሆን ጥሪ አድርጓል፡፡
ጥምረቱ በሂልተን ሆቴል መግለጫ ሰጥቷል፤ ዘገባውን ያዳምጡ፡፡
No media source currently available