No media source currently available
የሶማሌ ቅንጅት ለዴሞክራሲና ነፃነት በአፋር ክልል አደይቱና ኡንዱፎ በሶማሌ ብሔር ተወላጆች ላይ እየተፈፀመ ነው ያለውን ጥቃት አወገዘ። የኡንዱፎ ነዋሪዎችም ጥቃት እየተፈፀመብን ነው ብለዋል። የአፋር ክልል ግን በኡንዱፎ እየተካሄደ ያለው የሰላም ኮንፈረንስ ነው ብሏል።