በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አብዴፓ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ወሰነ


አብዴፓ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ወሰነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:03 0:00

የአፋር ክልል ገዢ ፓርቲ አብዴፓ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ወሰነ። ኢህአዴግ በቅርቡ አንድ ሃገራዊ ፓርቲ ለመሆን መወሰኑና አጋር ፓርቲዎችም አባል እንዲሆኑ መወሰኑ ይታወሳል።

XS
SM
MD
LG