በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን የማደጎ ልጆች በአሜሪካን ሃገር


ሳራ ነጋሽ
ሳራ ነጋሽ

ኢትዮጵያ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በማደጎ ልጆችን በመስጠት ከሚታወቁት የመጀመሪያዎቹ ሃገሮች ውስጥ ትመደባለች። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያቤት እንደዘገበው በማደጎ ወደ አሜሪካ የገቡት ኢትዮጵያውያን ህፃናትና አዳጊ ወጣቶች ከ2008-2014 11,517 ናቸው።

በኢትዮጵያ ልጆች የሚጋፈጧቸው ዋነኛ ችግር በወሊድ ወቅት የእናቶች ሞት ድህነት፤ረሃብና የኤችአይቪ በሽታ እንደዋነኛ ምክንያትነት ይጠቀሳሉ።

ሳራ ነጋሽ የተወለደችው በአዲስ አበባ ነው ከናትና ከአባቷ እንዲሁም ከሁለት ታላላቅ እህቶቿ ጋር ያለችግር ትኖር ነበር። የእናትና የአባቷ ድንገተኛ ተከታትሎ መሞት እሷን ከነ እህቶቿ እሰው እጅ ላይ ጣላቸው፡ ሳራ አሁን በማደጎ ወላጆቿ ቤት በአሜሪካን ሃገር መኖር ከጀመረች 12 አመት ሆኗታል።

ከኢትዮጵያዊቷ የማደጎ ልጅ ሳራ ነጋሽ ጋር የተደረገ አጭር ቆይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG