Print
የአጣዳፊ ትውከትና ተቅማጥ በሽታ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ወደ ክልሎችም መስፋፋቱን መንግሥት አስታውቋል።
የችግሩ ስፋትና የተመዘገቡ ሕሙማን ቁጥር ግን አልተገለፀም።
ዝርዝር ዘገባ ከተያያው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
No media source currently available