በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በኮሮና ቫይረስ ሳንደናገጥ የመፍትሔ አካል መሆን እንችላለን" አዲስዓለም አንዳርጌ


"በኮሮና ቫይረስ ሳንደናገጥ የመፍትሔ አካል መሆን እንችላለን" አዲስዓለም አንዳርጌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00

የማሕበረስቡ የንጽህና ባህል ለማሳደግ፤ በተለይም ደግሞ የጎዳና ተዳዳሪዎች በዚህ ወቅት እንደሳሙና የመሳሰሉ የንጽህና መጥበቂያዎችን እና የንጹህ ወሃ አቅርቦትን እንዲያገኙ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለወጣት በጎ ፈቃደኞች ጥሪ በማድረግ፣ እንዲሁም በአካል እየሄዱ ግብዓቶችን በማሰባብሰብ ላይ የሚገኙ ወጣቶችን እንቅስቃሴ በጎፍቃደኞቹ መሃከል አንዷ የሆነችውን አዲስዓለም አንዳርጌ እንግዳችን ናት፡፡

XS
SM
MD
LG