በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ ዌብሣይት


የአዲስ አበባ ዌብሣይት
የአዲስ አበባ ዌብሣይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዌብ ሣይት በቅርቡ ስፋት ያላቸውን የደንበኞች ፍላጎቶች በሚችል ሁኔታ መሥራት እንደሚጀምር ኃላፊው አስታወቁ፡፡

www.addisababacity.gov.et አሁን በአማርኛና በእንግሊዝኛ የሚሠራ የከተማይቱን ልማት፣ የአስበዳደር ሥራዎችንና የመዋዕለ-ነዋይ አማራጮችን የሚያስተዋውቅ መሆኑን አቶ ዳንኤል በትረ የአስተዳደሩ የኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ የሕዝብ አስተያየቶች ቅኝትና ድረ-ገፅ ኬዝ ቲም አስተባባሪ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

ለዝርዝር ዘገባው የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG