በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመስቀል እና የእሬቻ በዐል በሰላም እንዲከበር አስተዋፅዖ ላበረከቱ ዕውቅና ተሰጠ


የመስቀል እና የእሬቻ በዐል በሰላም እንዲከበር አስተዋፅዖ ላበረከቱ ዕውቅና ተሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:56 0:00

የዘንድሮ የመስቀል እና የእሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስተዋፅዖ አበርክተዋል ለተባሉ የፀጥታ፣ የሃይማኖትና የመገናኛ ብዙኃን ተቋማትና ባለድርሻ አካላት የምስጋናና የእውቅና መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ ተካሂዷል። “የከተማውን ሰላም መጠበቅ የተቻለው ሁሉም በጋራና በያገባኛል ስሜት በመሥራቱ ነው” ብለዋል የከተማይቱ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ሥነ ሥርዓቱ የተከናወነው በቅርቡ በተመረቀው የወዳጅነት ፓርክ ውስጥ ነው።

XS
SM
MD
LG