በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ ታከለ ኡማ አይነሱም


አቶ ታከለ ኡማ አይነሱም
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:51 0:00

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማን ለማንሳት እንዳልወሰነ የፓርቲው ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታወቁ። ከንቲባ ታከለ ኡማ ከሥልጣናቸው ይነሣሉ የሚሉ መረጃዎች ሰሞኑን ሲናፈሱ እንደነበር ይታወቃል።

XS
SM
MD
LG