No media source currently available
በአዲስ አበባ ከተማ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 352 ሄክታር በላይ መሬት በህገወጥ መንገድ መያዙን እና ከ79ሺህ በላይ ቤቶች ደግሞ በህገ-ወጥ መንገድ መገንባታቸውን በህገወጥ የመሬት ወረራ እና ግንባታ ላይ ሲደረግ የነበረ የጥናት ግኝት ይፋ አድርጓል።