No media source currently available
በትግራይ እየተደረገ ያለው የህግ ማስከበር ዘመቻ አጥፊዎችን ለህግ ለማቅረብ እየተደረገ ያለ እንጂ በትግራይ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ አይደለም ብለዋል የአደማ ከተማ አስተዳደር።