የአበበች ጎበና በጎ ተግባራትና የአምባሳደር ፓሲ መልዕክት


የአበበች ጎበና በጎ ተግባራትና የአምባሳደር ፓሲ መልዕክት

No media source currently available

ባለፉት 41 ዓመታት ከመቶ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የብቃት ሥልጠና መስጠቱን የአበበች ጎበና የህፃናት እንክብካቤና ልማት ማኅበር አስታውቋል። በሌላ በኩል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ በኢትዮጵያዊቱ የበጎ አድራጎት ሰው ዜና ዕረፍት የተሰማቸውን ኀዘን ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG