No media source currently available
የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ ከተነሳው ሁከት በኋላ እንደ አምቦ፣ ነቀምት ግምቢ እና ሆሮ ጉዱሩ በመሳሰሉት ከተሞችና የምዕራብ ኦሮምያ አካባቢዎች አንፃራዊ መረጋጋት እየሰፈነ መሆኑን፣ በአንጻሩ ደግሞ በርካታ ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ።