በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ውስጥ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ የረድኤት ተቋማቱን ማገዱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ


አስራ አራት ወራትን በፈጀው እና እስካሁን ድረስ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከሰሞኑ በስደተኛ ጣቢያዎች ላይ ከባድ የአየር ጥቃት መድረሱን ተከትሎ በትግራይ ክልል ውስጥ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ የረድኤት ተቋማት አገልግሎት ከመስጠት መታገዳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እሁድ ዕለት አስታወቀ፡፡

XS
SM
MD
LG