No media source currently available
ሶማሊያ ለፓርላማ ሕግ መመሪያ የምታደርገውን ኢመደበኛ ምርጫ አቋረጠች፡፡ የሃገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻላቸው ምርጫው እስካሁን ድረስ ብዙ ጊዜ ተቋርጧል፡፡