No media source currently available
የኬንያ ፓርላማ አፌ ጉባኤ ጀስቲን ሙቱሪ የኬንያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዳኛ ፓርላማው እንዲበተን ለፕሬዚዳንት ኬንያታ ያቀረቡትን ምክረ ሃሳብ ተችተዋል። ሚስተር ሙቱሪ ምክረ ሀሳቡ ኢ-ህገመንግሥታዊ እንዲሁም ሃገሪቷን ለችግር የሚያጋልጥ ነው ብለዋል።