No media source currently available
በኬንያ የኮሮናቫይረስ መስፋፋት ለመግታት ተዘግተው የነበሩ የመጠጥ ቤቶች ተከፍተዋል። ትናንት የሀገሪቱ መንግሥት ባዘጋጀው የመድረክ ምክክር ላይ የተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ አካላት ተገኝተውው ተወያይተዋል።