በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ ሁዱማ የተባለ የመታወቂ ካርድ ለዜጎቿ ልትሰጥ ነው


ኬንያ ሁዱማ የተባለ የመታወቂ ካርድ ለዜጎቿ ልትሰጥ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:38 0:00

ኬንያ ከታህሳስ እአአ ከ2021 ጀምራ በአይነቱ አዲስ ነው የተባለ መታወቂያ ለዜጎቿ እንደምትሰጥ አስታወቀች። የኬንያ ሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስተር መስርያ ቤት ሁዱማ ካርድ የተባለ መታወቂያ ካርድ ለሀገሩ ዜጎች እንደሚሰጥ፣ አሁን በዜጎች እጅ ያለው መታወቅያ ካርድ በ2021 መጨረሻ ከአገልግሎት ውጪ እንደሚሆን አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG