በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰብዓዊ ድጋፍ በኮቪድ 19 ለተጎዱ ቤተሰቦች በጉርድ ሾላ ልጆች


ሰብዓዊ ድጋፍ በኮቪድ 19 ለተጎዱ ቤተሰቦች በጉርድ ሾላ ልጆች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:26 0:00

እና ኮቪድ 19 ስርጭትን ለመከላከል በሚደረጉ ማሕበራዊ መራራቆች እና በተዘጉ የንግድ እና የተለያዩ የስራ ቦታዎች ሳቢያ በከተማ የሚኖሩ ብዙዎች ለችግር እየተጋለጡ ይገኛሉ፡፡ ይህን ችግር ለመቅረፍ በአዲስ አበባ የሚገኙ ወጣቶች በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ገንዘብ በማሰባሰብ በአካባቢያቸው የሚገኙ ችግረኛ ቤተሰቦችን ለመርዳት ተንቀሳቅሰዋል፡፡

XS
SM
MD
LG