በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ድርቅ እና የደቀነው አደጋ


ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ድርቅ እና የደቀነው አደጋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:29 0:00

በኢትዮጵያ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት ያጋጠመው ድርቅ በአፋር፣ ኦሮምያ፣ ደቡብ ህዝቦች እና ሶማሊያ ቆላማ አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎችን ህይወት እንዲሁም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን መተዳደሪያ አደጋ ላይ መጣሉን በተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG