No media source currently available
ኤርትራ ውስጥ ከሐምሌ ወር አጋማሽ አንስቶ በተከታታይ እየጣለ ያለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍና መጥለቅለቅ በደቡብ ክልል በፆረና ወረዳ በሚገኙ ስምንት ጣቢያዎች 78 ቤቶች ሲፈርሱ 50 ሄክታር እርሻ እንደወደመ በርካታ የቤት እንስሳትም እንደሞቱ ተዘግቧል።