No media source currently available
የምዕራቡ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍል ከሰደደ እሳት ጋር እየታገለ ነው። የአካባቢው ባለሥልጣናት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕና ሌሎችም መሪዎች የአየር ንብረት ለውጡ እየደረሰ ላለው ችግር ትኩረት እንዲሰጡ እየወተወቱ ናቸው።