No media source currently available
ኢትዮጵያ ጦርነት የሚወዷቸውን ቤተሰቦች ያሳጣቸውና ከመኖሪያ ቀያቸው ያፈናቀላቸው ተፈናቃዮች ሕይወት አስቸጋሪ እንደሆነባቸው ገለፁ። ከተለያየ የሃገሪቱ ክፍል ተፈናለው ባህር ዳር ከተማ “ዘንዘልማ” በተባለውመጠልያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።