በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል የሰዓት እላፊውን አላላ


የአማራ ክልል የሰዓት እላፊውን አላላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:01 0:00

በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ተዘግተው የነበሩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲከፈቱና ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ በከፊል እንዲሻሻል መወሰኑን የክልሉ መንግሥት ዛሬ አስታውቋል። ሁሉን አቀፍ ብሄራዊ ውይይትን በተመለከተ የክልሉ መንግሥት ያለው አቋም ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ተመሳሳይ መሆኑንም የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አመልክቷል።

XS
SM
MD
LG