በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዐቅም ውስንነት ያለባቸውን ልጃገረዶች እና ቤተሰቦቻቸውን በማገዝ የሚያበቃው ተቋም


የዐቅም ውስንነት ያለባቸውን ልጃገረዶች እና ቤተሰቦቻቸውን በማገዝ የሚያበቃው ተቋም
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:18 0:00

የዐቅም ውስንነት ያለባቸውን ልጃገረዶች እና ቤተሰቦቻቸውን በማገዝ የሚያበቃው ተቋም

‘ሪሶርስስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን ላይፍ’ ወይም በአኅጽሮት 'ሪል ገርልስ'፦ ነዋሪነታቸውን በዩናይትድ ስቴትስ ባደረጉት የሦስት ልጆች እናት ወሮ. ፀሓይ ወዳጆ የተመሠረተ ተቋም ነው።

ተቋሙ፣ ላለፉት ኻያ ዓመታት፣ ከ650 በላይ ልጃገረዶችንና ከሦስት ሺሕ በላይ ቤተሰቦችን፥ በገንዘብ፣ በደንብ አልባሳት፣ በጥናት ድጋፍ እና በግል በማማከር የማብቃት(ሜንቶርሽፕ) አገልግሎትን በመስጠት አግዟል።

ወ/ሮ ፀሓይ፣ "የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ ትምህርቴን እንዳላቋርጥ ታደገውኛል፤" የሚሏቸው ስዊዲናዊቷ ኤቫ ኖርዲን ያሳደሩባቸው በጎ ተጽእኖ፣ የዛሬውን ተቋም የመመሥረት ሐሳብ በልባቸው እንዲጠነሰስ መነሻ እንደኾናቸው ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።

ኤደን ገረመው፣ ወሮ. ፀሓይንና በተቋሙ ድጋፍ የተደረገላቸውን ወጣቶች አነጋግራ ተከታዩን ጥንቅር አሰናድታለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG