በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመንግስታቱ ድርጅት ጉባኤ ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረው መድረክ


በመንግስታቱ ድርጅት ጉባኤ ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረው መድረክ
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 0:06:14 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

በመንግስታቱ ድርጅት ጉባኤ ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረው መድረክ

ባለፈው ሳምንት በኒው ዮርክ በተካሄደው 79ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ጉባኤ የመክፈቻ ዕለት ከተደረጉ የጎንዮሽ ክንውኖች መካከል የኢትዮጵያውያን የቡና ጠጡ እና የትስስር መድረክ አንዱ ነው።

ጉባኤውን ለመሳተፍ ከአለም ዙሪያ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆችን ያስተሳሰረ መርሃግብር በትውልደ ኢትዮጵያዊው አብዱ አባጀበል በተመሰረተው 'ኦሲስ ጂማ' ጭማቂ ቤት ተካሂዷል።

መርሃግብሩን የአኢትዮጵያን ተሳትፎ እና ትስስር ለማጉላት እና በጋራ የመስራት እድልን ለመፍጠር ያለመ መሆኑን፤ የዝግጅቱ ወጣኝ አሀዱ ገብሩ ለአሜሪካ ገልጿል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG