በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ የመጀመሪያው የመሪዎች ስብሰባ ሊጀመር ነው


በጎርፍ ምክንያት የተፈናቀሉ ሞዛምቢካዊያን
በጎርፍ ምክንያት የተፈናቀሉ ሞዛምቢካዊያን

የመጀመሪያው የአፍሪካ የአየር ንብረት የመሪዎች ስብሰባ ነገ ሰኞ በኬኒያ የሚጀመር ሲሆን አህጉሪቱ ለአየር ንብረት ለውጥ ዝቅተኛ ሚና እየተጫወተች ነገር ግን ጉዳቱ ያየለባት መሆኗ ቁልፍ ጉዳይ እንደሚሆን ይጠበቃል።

አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን እንድትቋቋም የተሻለ የአየር ንብረት ትንበያ እንዲኖራት ማድረግን አፋጣኝ ግብ እንድታደርግ አጀንዳ እንደሚሆን ተገልጿል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG