የኒው ዮርክ ከተማ የስደተኞች ቀውስና የ ተቃውሞ ነዋሪዎች

የኒው ዮርክ ከተማ የስደተኞች ቀውስና የነዋሪዎች ተቃውሞ

No media source currently available

የኒው ዮርክ ከተማ የስደተኞች ቀውስና የነዋሪዎች ተቃውሞ

በኒው ዮርክ ከተማ፣ ወደ 60ሺሕ የሚደርሱ ጥገኝነት ጠያቂዎች ይገኛሉ። ጥያቄአቸው ተቀባይነት እስኪያገኝ ምርጫ ያጡት አንዳንዶቹ፣ ጎዳና ላይ እያደሩ ነው።
ከሀገሬው ነዋሪዎችም፣ የጥገኝነት ጠያቂዎቹን በዚያ መገኘት የማይፈልጉ አሉ፡፡ የኒና ቪሽኔቫን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
XS
SM
MD
LG