በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተከፋፈለው “ደቡብ ክልል” ተደማጭነቱን ያስጠብቅ ይኾን?


የተከፋፈለው “ደቡብ ክልል” ተደማጭነቱን ያስጠብቅ ይኾን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:45 0:00

የተከፋፈለው “ደቡብ ክልል” ተደማጭነቱን ያስጠብቅ ይኾን?

የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል፣ በተለያዩ ጊዜያት በተሰጡ ሕዝበ ውሳኔዎች፣ ለሁለት ዐዲስ ክልሎች መከፈሉን፣ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናግረዋል፡፡

በአቀፈው ብዝኀ ማንነት፣ “ትንሿ ኢትዮጵያ” በመባል ሲታወቅ የኖረው ክልል፣ የመጨረሻ ዕጣ ፈንታው መከፋፈል ኾኖ፣ ክልላዊ ህልውናው አክትሟል፡፡

የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የተደረገ ቢኾንም፣ ክልሉ፣ በአገሪቱ ማኅበረ ፖለቲካ ውስጥ ተደማጭነትን ያጣበት ነው፤ ሲሉ፣ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩ አስተያየት ሰጪዎች ገልጸዋል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG