በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቻትጂፒቲ ማየት ለተሳናቸው


ቻትጂፒቲ ማየት ለተሳናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:55 0:00

ቻትጂፒቲ ማየት ለተሳናቸው

የኦፕን ሰው ሠራሽ ልህቀቱ - ቻትጂፒቲ፣ ማየት የተሳናቸው ሰዎች ‘እንዲያዩ' እያስቻለ የሚገኝ መርሐ ዐይነ ስውራን ነው። በአንድ መተግበሪያ ላይ የተገጠመን የሰው ሠራሽ ልህቀት ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች፣ ፎቶግራፎችን በጣም በዝርዝር እንዲገልጽላቸው ማድረግ ይችላሉ።

ዘገባው የአሶሺዬትድ ፕረስ ነው። ግርማ ደገፋ ወደ ዐማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG