በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፔሌ አድናቂዎች


የፔሌ አድናቂዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:31 0:00

የፔሌ አድናቂዎች

ትላንት ሕይወቱ ያለፈው ብራዚላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ፔሌ በዘመኑ በኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ላይ ተፅዕኖ ያሳድር እንደነበር አድናቂዎቹ ተናገሩ።

አስተያየታቸውን የሰጡን የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ነዋሪ የሆኑ የፔሌ አድናቂዎች በህልፈቱ የተሰማቸውን ሐዘንም ገልጸዋል፡፡

የወንድማማቾቹ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዮርዳኖስ አባይና ስምዖን አባይ አባት አቶ አባይ ጌታሁን ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ሲሆኑ ፔሌ ኳስ በሚጫወትበት ጊዜ በቴሌቭዥን መስኮት ተመልክተዋል።

/ኬኔዲ አባተ ከአዲስ አበባ አዲስ ቸኮል ከድሬዳዋ ያሰናዱትን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG