በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

 በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ ወረርሽኝ ተባብሷል 


በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ ወረርሽኝ ተባብሷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:35 0:00

በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ ወረርሽኝ ተባብሷል

ባለፉት አስርት ዓመታታ ታይቶ የማይታወቅ የወባ ወረርሽኝ ደቡብ ብሄር ብሔረሰቦችናሕዝቦች ክልል ውስጥ መከሰቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።

በክልሉ የፕሮግራም ዘርፍ አስተባባሪና የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ መና መኩሪያ በክልሉ ከ70 ሺህ በላይ ሰው በወረርሽኙ መያዙንም ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ ባለፉት አሥር ዓመታት ውስጥ በወባ የመያዝ አጋጣሚ ቀንሶየነበረ ቢሆንም አሁን ባልተለመደ ሁኔታ ስርጭቱከአምናው 28 በመቶ መጨመሩን ኃላፊው ለቪኦኤ በሰጡት ማብራሪያ ተናግረዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG