በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ነዳጅ እጥረት በመቀሌ


ነዳጅ እጥረት በመቀሌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:13 0:00

ነዳጅ እጥረት በመቀሌ

ላለፉት ስምንት ወራት ወደ ትግራይ ክልል ነዳጅ ባለመግባቱ መቸገራቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋረራቸው የመቀሌ ነዋሪዎች ገለፁ።

የነዳጅ እጥረት በህይወታቸው ላይ እየፈጠረ ያለውን ተጽዕኖ ያስረዱ ነዋሪዎች ችግሩ እንዲፈታ ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ተጽዕኖ እንዲያደርግ ጠይቀዋል ።

XS
SM
MD
LG