ቤጂንግ የክረምት እና የበጋ ኦሎምፒክን በማስተናገድ የመጀመሪያዋ ከተማ ነች።
የ2022 የክረምት ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት
የ2022 የክረምት ኦሊምፒክ ጨዋታዎች አርብ በቤጂንግ በይፋ ተጀመረ።
1
በ2022 የክረምት ኦሊምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ላይ ህፃናት ያቀረቡት ትርዒት
2
የቻይናው ፕሬዝዳንት ቺ ጂንፒንግ በቤጂንግ 2022 የክረምት ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ላይ በቤጂንግ ብሄራዊ ስታዲየም
3
2022 የክረምት ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት በቤጂንግ ብሄራዊ ስታዲየም
4
የ2022 የክረምት ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ከመጀመሩ በፊት የኦሎምፒክ ስታዲየሙ ገጽታ በቤጂንግ