በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"መልካም ወንዶችን በማበረታታት የሴቶችን እኩልነት ማፋጠን እንችላለን" አቶ ጌታአለም ካሳ


Hiwot Ethiopia
Hiwot Ethiopia
"መልካም ወንዶችን በማበረታታት የሴቶችን እኩልነት ማፋጠን እንችላለን" አቶ ጌታአለም ካሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00


ከተባበሩት መንግስታት የልማት ግቦች መሃከል በሶስተኛ ደረጃ የተቀመጠው የሴቶች እኩልነት ነው፡፡ የሴቶች እኩልነትን በጤናው፣ በትምህርት እና በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ለማካተት የተለያዩ ጥረቶች የሚደረጉ ሲሆን ሃገር በቀል የሆነው ሕይወት አትዮጵያ የሴቶች እኩልነትን ለማሳከት የወንዶች ማሳተፍ አስፈላጊነት ያምናል፡፡

ለዚህም ወንዶችን በሙሉ እንደ ጥቃት አድራሽ ከመውሰድ ይልቅም መልካም አባቶችን በማበረታታት እና በተምሳሌትነት በማውጣት እንዲሁም ለወንዶች እና የሃይማኖት አባቶች ስለሴቶች እኩልነት አስፈላጊነት እና ስነተዋልዶም ጭምር መረዳት የሚችሉበትን ሁኔታ ላይ እየሰራ ይገኛል::

XS
SM
MD
LG