በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

'ከሰኔ 30 በኋላ ምን ይመጣ ይሆን?' ዘላቂ መፍትሄ ያጣው የሃኪሞች ስራ አጥነት


Ethiopian Doctors Protest
Ethiopian Doctors Protest
'ከሰኔ 30 በኋላ ምን ይመጣ ይሆን?' ዘላቂ መፍትሄ ያጣው የሃኪሞች ስራ አጥነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:04 0:00


ኢትዮጵያ እጅግ አነስተኛ የሆነ የጤና ባለሞያ ካለባቸው ሃገራት መሃከል ናት፡፡ ይሁንና በሃገሪቱ የህክምና ባለሞያዎች ስራ አጥ ናቸው፡፡ ከወራት በፊት በአማራ ክልል የሕክምና ባለሞያዎች የስራ ዕድል እንዲፈጠርላቸው ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን በዚህ መሰረትም የጤና ሚኒስቴር እና የክልሉ የጤና ቢሮ እስከ ሰኔ 30 ድረስ የሚቆይ የ3 ወራት የስራ እድል አመቻችተው ነበር፡፡

ይሁንና ከቀናት በሁላ የኮንትራት ጊዜያቸው ስለሚያልቅ የስራ አጥነት ስጋት ውስጥ ገጥሟቸዋል፡፡ ወጣቶቹ ከሰኔ በኋላ ምን ይመጣ ይሆን ይላሉ?

XS
SM
MD
LG