በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ፦ የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ የአይደር ሆስፒታል ቅኝት


ፋይል -በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሽረ ካምፓስ ከተጠለሉ ተፈናቃዮች መካከል በከፊል
ፋይል -በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሽረ ካምፓስ ከተጠለሉ ተፈናቃዮች መካከል በከፊል

የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ሄዘር መርዶክ ግጭት እና ጦርነትን ወደ አስተናገደው የኢትዮጵያ የትግራይ ክልል አቅንታ ላለፉት ጥቂት ቀናት መረጃዎችን እያጋራችን ትገኛለች።ከሰሞኑ በርካታ ታካሚዎችን እያስተናገደ ባለው፣ ቀደም ብሎ በተፈጠረው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ምክንያት ግን ስራው እየተስተጓጎለ በሚገኘው የመቀሌው አይደር ሆስፒታል ቅኝት አድርጋለች። በዚያ ያየችውን በስልክ መስመር ላገኛት ሀብታሙ ስዩም ነግራዋለች።

የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ፦የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ የአይደር ሆስፒታል ቅኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:52 0:00XS
SM
MD
LG