በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ “የኔ ቤተሰብ ” ፣ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር


ኡስታዝ በድሩ ሁሴን የበድር ፋውንዴሽን መስራች
ኡስታዝ በድሩ ሁሴን የበድር ፋውንዴሽን መስራች

“የኔ ቤተሰብ ” አቅም ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ለሌላቸው የሚደርሱበትን መንገድ ያመቻቸ አዲስ የሰብአዊነት እንቅስቃሴ ነው። ዘር እና ሃይማኖት የማይለየው ይሄ እንቅስቃሴ ከሌሎች ሰብአዊ ድጋፎች ለየት ያለ አሰራርንም ይዞ ብቅ ያለ ነው። ስለ እንቅስቃሴው ይዘት እና ሰሞነኛ ተግባራት እንዲያስረዱን የበድር ፋውንዴሽን መስራች እና የዚህ እንቅስቃሴም አስተባባሪ የሆኑትን ኡስታዝ በድሩ ሁሴንን ጋብዘናል። አብራችሁን ቆዩ።

ስለ “የኔ ቤተሰብ ” ፣ ቆይታ በድሩ ሁሴን ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:42 0:00


XS
SM
MD
LG