በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋቢና | ብሩህ ሰዓት -የእሁድ ምሽት እንግዶች


.
.

እሁድ ምሽት የአነቃቂ እና ብሩህ ሀሳቦች ባለቤት የሆኑ ሰዎች የሚደመጡበት ልዩ የጋቢና ሰዓት ነው።በሰዓቱ ቀርበው ህይወት ቀያሪ ሀሳቦችን ካከፋሉን እንግዶቻችን መካከል ለዛሬ የዓለም አቀፍ አመራር ክህሎት አሰልጣን የሆኑት ዶ/ር የኔ አሰግድ፣ ዘላን የተሰኘው ልዩ የኪነጥበብ ማበልጸጊያ ማዕከል መስረቿ ሐና ኃይሌ እንዲሁም የ"ጀግኒት" ጸረ-ሴቶች ጥቃት እንቅስቃሴ አስተባባሪ ማራኪ ተስፋዬ ይገኙበታል። የተቀነጨቡ ሀሳቦቻቸውን እንድታዳምጡ ጋብዘናል።

ጋቢና | የእሁድ ምሽት እንግዶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:30:00 0:00

XS
SM
MD
LG