ለአሜሪካ ፕሬዚዳንት ምርጫ ድምፅዎን ስለመስጠት አስበው ያውቃሉ? የቪኦኤ የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት ተከታዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ማን እንዲሆን እርስዎ እንደሚፈልጉ ማወቅ ይሻል፡፡ አሁን ምርጫው በግልፅ የሚካሄደው በዴሞክራቱ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና በሪፐብሊካኑ ተፎካካሪያቸው ሚት ሮምኒ መካከል ነው፡፡ ለመጭው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ድምፅዎን ይስጡ፡፡
ይህ ድምፅ መሰብሰቢያ ተዘግቷል
ይህ ድምፅ መሰብሰቢያ ተዘግቷል