በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአለም የእግር ኳስ ፈደረሽን ወይም የፊፋ ፕረዚደንት ሰፕ ብላተር ከስልጣናቸው ተሰናበቱ። ሰፕ ብላተር ከአራት ቀናት በፊት ፈደረሸኑን ለአምስተኛ ግዜ ለመምራት መመረጣቸው ይታወሳል። ፊፋ ከፍተኛ በሆነ የሙስና ቅሌት መዘፈቁ የተለላዩ ሚድያዎች ሲገልጹ ሰንብተዋል።

XS
SM
MD
LG