ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ማለትም አስተናጋጅ ኢኳቶሪያል ጊኒና ኮንጎ ለሩብ ፍጻሜ ያልፋሉ ብሎ የገመተ አልነበረም። ከ A ምድባቸው የተሻለ የሚጫወቱት ቡርኪና ፋሦና ጋቦን ነበር የተጠበቁት፥ ሆኖም ኮንጎ ቡርኪናን 2 ለ 1 ኢኳቶሪያል ጊኒ ጋቦንን 2 ለ 0 አሸንፈው 8ቱን ቲሞች ተቀላቅለዋል።