በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

Tamrat Tessema- የትምህርት መስፋፋት ብቻውን ያለጥራት ትርፉ ያገር ሀብት ከማባከን ውጭ ትርጉም የለውም ። ከየትኛውም ጊዜ በላይ ት/ቤቶች ተስፋፍተዋል ነገር ግን ያን ያህል የትምህርት ጥራት ወድቁዋል ። አንዳንድ አቅሙ ያላቸው ልጆቻቸውን በግል ት/ቤት በማስተማርየተሻሉ ሊሆኑ ይችላሉ ፣ ግን ስንቱ ነው ይሄን ዕድል የሚያገኘው ? ብዙ ማለት ይቻላል እንደኔ ከሆነ ባጭር አባባል ከድጡ ወደማጡ እየሄድን ይመስልኛል ። ወይም እንደ ካሮት ወደታች እያደግን ።


Facebook.com/VOAAMHARIC
XS
SM
MD
LG